“የኢትዮጵያ መንግሥት ባደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ሞት ታድጎናል”ሱዳናዊያን ስደተኞች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መንግሥት ድንበሩን ክፍቶ አድርጎ ባደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ከሞት ታድጎናል" ሲሉ በሱዳን ግጭት ተሰደው በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የተጠለሉ ሱዳናዊያን ስደተኞች ገለጹ። ስደተኞቹ እንደገለጹት በኢትዮጵያ የተደረገላቸው አቀባበልና ድጋፍ...

«ለማንነቴ እሮጣለሁ፤ ማንነቴም አማራ ነው» የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች "ለማንነቴ እሮጣለሁ፤ ማንነቴም አማራ ነው" በሚል መሪ መልእክት የጎዳና ላይ ሩጫ አካሄዱ። በሩጫውም ላይ የተሳተፉት ነዋሪዎቹ ላለፍት 30 ዓመታት በማንነታቸው ምክንያት ሲደርሳባቸው ከነበረው...

የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው መኾኑን ወ/ሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ የሥራ ፎረም የአፍሪካ አሕጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA)...

“በክረምት ያለ ቤት”

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሬው ሰው አምላኩን ሲማጸን የዕለት ጉርስ፣ የዓመት ልብስ አትንሳኝ፣ ጌታዬ ኾይ የሰው እጅ አታሳየኝ፣ በሰው ፊትም አታስገርፈኝ፣ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አታደርገኝ፤ አቤቱ ጌታዬ በቁር የምጠጋባት፣ በሐሩር የምከለልባት፣...

15ኛው የአማራ ክልል ባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ሁለተኛ ቀን ውሎ በሙሉዓለም የባህል ማዕከል መካሄድ ጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ ፉክክር በታየበት የባህል ሙዚቃና ውዝዋዜ ውድድር በትላንትናው ዕለት የጎንደር ከተማ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ፣ ደቡብ ጎንደር፣ ደሴ ከተማ፣...