“የአማራ ሕዝብ ከኢትዮጵያዊያን እህትና ወንድሞቹ ጋር ተሳስቦ እና ተባብሮ መኖር ያውቅበታል” አቶ ጣሂር መሐመድ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)15ኛው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በዝግጅቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር መሐመድ የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያዊነቱ ጸንቶ፣ ባሕልና...
“ባሕልን ለመዝናናት ብቻ ሳይኾን ያጋጠመንን ችግር ለመፍታት መሳሪያ አድርገን መጠቀም አለብን” ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)15ኛው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት ርእሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት ተከናውኗል፡፡
የጥበብ መፍለቂያ፣ የድንቅ ባሕል መገኛ፣ የጀግንነት፣ የብልሃት፣ የመልካምነት እና የአኩሪ ታሪክ...
“የአማራ ክልል የጥበብ ጓዳ፣ የታሪክ አምባ፣ የቅርስ ማኅደር፣ የብዝኃነት ተምሳሌት ነው” አየለ አናውጤ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)15ኛው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት እየተከናወነ ነው፡፡
በማጠቃላያ ዝግጅቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም...
15ኛው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል የመዝጊያ ዝግጅት በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ትላንት ሐምሌ 1 / 2015 ዓ.ም ጀምሮ በባሕርዳር ከተማ መካሄድ የጀመረው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል በደመቀ ኹኔታ ሲካሄድ ቆይቶ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ደርሷል።
ከተለያዩ የክልሉ ዞኖች...
በዞኑ ግጭቶችን ለማስቆምና ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ መኾናቸውን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።
ከሚሴ: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዞኑና በቀጣናው ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ያለመ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር በከሚሴ ከተማ አካሂዷል።
በውይይቱ የጸጥታ ኀይሉ እና ኅብረተሰቡ በጋራ በመኾን ባከናወኑት ተግባር አስተማማኝ ሰላም እየተፈጠረ መኾኑ...








