በምርት ዘመኑ 2 ሚሊዮን ኩንታል ሩዝ ለማምረት እየተሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/2016 ምርት ዘመን የሩዝ ክላስተር ዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ...
“በአማራ ክልል ከደረጃ በታች ያሉ ትምህርት ቤቶችን ታሪክ ለማድረግ እየሠራን ነው” ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብትና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአስፈጻሚ ተቋማትን የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር) የትምህርት ቢሮውን...
ዶክተር አምባቸው መኮንን በደብረታቦር ከተማ ትምሕርት ቤት ተሰየመላቸው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ እና አካባቢው ተወልደው ለሀገራችው በርካታ ሥራ የሠሩ እና ወጣቱ ትውልድ እንዲማርባቸው በአርዓያነትም ፈለጋቸውን እንዲከተል በማሰብ ምክር ቤቱ 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባኤውን...
ዛሬ አዲሰ አበባ የሱዳንን ግጭት በድርድር ለመፍታት በኢጋድ የተወከሉ መሪዎች ይወያያሉ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ አዲሰ አበባ የሱዳንን ግጭት በድርድር ለመፍታት በኢጋድ የተወከሉ መሪዎች ይወያያሉ።
በኢጋድ የተወከሉ ሀገራት መሪዎች በውይይቱ ለመሳተፍ አዲሰ አበባ ከትናንት ጀምሮ እየገቡ ነው።
የሱዳንን የርስ በርስ ግጭት ለመፍታት ተፋላሚ ኀይሎችን...
“የልማት እቅዶችን ዳር ለማድረስ በተደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤቶች ተመዝግበዋል!” ዶክተር ይልቃል አፋለ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ አባላት የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የመንግሥት ሥራ አፈጻጸምን እና በቀጣይ የክረምት ወራት እቅድ ላይ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ባለፈው በጀት ዓመት በክልሉ በግብርናው ዘርፍ፣ በአረንጓዴ...








