ወልድያ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ፡፡

ወልድያ: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ ከደረጃ ሁለት አስከ ደረጃ አምስት በማታና በመደበኛ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ከ650 በላይ ተማሪዎች ለ25ኛ ጊዜ ነው ያስመረቀው፡፡ የወልድያ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን ደረበ አያሌው ኮሌጁ ተማሪዎችን በተለያዩ ሙያዎች...

ሐይላንድ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ370 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሐይላንድ ኮሌጅ ፕሬዚዳንት ተመስገን አበራ በምረቃ ሥነ ሥርዐቱ ላይ እንደተናገሩት ፣ሐይላንድ ኮሌጁ በዲግሪ ፕሮግራምና በቴክኒክና ሙያ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 376 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። ✍ ከተመራቂዎች 357...

“በሙያቸው ብቁና ተወዳዳሪ ሰልጣኞችን በማሰልጠን በሥራ ፈጠራ ራሳቸውን እና ሀገራቸውን የሚጠቅሙ ዜጎችን ለማፍራት እየሠራሁ...

እንጅባራ: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ21ኛ ጊዜ በ18 የሙያ መስኮች በደረጃ 4 እና 5 በመደበኛና በማታው መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን 298 ሰልጣኞችን አስመርቋል፡፡ 👉 የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከተቋቋመበት ከ1994...

በጦርነት የተጎዱ የውኃ ተቋማትን ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር መልሶ በመገንባት ለአገልግሎት ማብቃቱን የደቡብ ወሎ...

ደሴ: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ውኃና ኢነርጂ መምሪያ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የደቡብ ወሎ ዞን ውኃና ኢነርጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ፅጌ፤ በዞኑ በጦርነቱ...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡለትን የ12ኛ ክፍል ፈተና አስተባባሪዎችና ፈታኞችን ጣና ሐይቅን እያስጎበኘ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና አስተባባሪዎችና ፈታኞች ጣና ሐይቅን እየጎበኙ ነው። በጉብኝት መርሀግብሩ ጉብኝት የጣና ሐይቅ የጀልባ ላይ ሽርሽር፣ የገዳማት ጉብኝት ተጀምሯል። ዓባይ እና ጣና መለያያ፣...