“ለሰላም ለሚሰጠው ትልቅ ዋጋ የደሴን ሕዝብ እናመሰግናለን” ሳሙኤል ሞላልኝ የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰሞኑ በተፈጠረው የሰላም እጦት አንዳንድ ከተሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴያቸው ተገትቶ ቆይቷል፡፡ ከቀናት በኋላ በተፈጠረው መረጋጋት የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው የነበሩ ከተሞች ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴያቸው ተመልሰዋል፡፡ የታሪክ፣ የፍቅር፣ የደግነት፣...
“የደብረማርቆስ ከተማ ወደቀደመ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች” ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረማርቆስ ከተማ ባለፉት ቀናት የሰላም እጦትና አለመረጋጋት እንደነበረ የተናገሩት የደብረማርቆስ ከተማ ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ ከሁለት ቀናት ወዲህ ግን ከተማዋ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለስ መጀመሯን አስረድተዋል፡፡
ከንቲባው እንዳሉት፡-
👉...
“የባሕርዳር ወዳጆች ሁሉ ለባሕርዳር ከተማ ፍፁም ሰላም መኾን እየሠሩ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ሰላም በመመለሱ ሁሉም አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሙሉ አቅማቸው ወደ ሥራ እንዲመለሱ እንቅስቃሴ እየተደረገ መኾኑን ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳሕሉ...
“ዛሬ ጠዋት የኢትዮጵያ ትልቁ ኤሊት ኃይል የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ በመገኘቴ ክብር ይሰማኛል።
ይህ ኃይል ሁለት ዓላማዎች አሉት:-
1)ውጊያ ማስቀረት እና
2)ገፍቶ ከመጣ ደግሞ ውጊያን የመጨረስ ተልዕኮ ያለው ነው::
እንዲህ ያለው ኃይል ይህቺን ትልቅ ሀገር አጽንቶ ለትውልድ ያሻግራል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የብላቴ ኮማንዶና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ኮማንዶዎችን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ነሃሴ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና የወሰዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮማንዶዎችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት...








