“በዞኑ ከ452 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የእለት ደራሽ ምግብ ይፈልጋሉ” የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጦርነት በርካታ ችግሮችን ያሳለፈው ሰሜን ጎንደር ዞን በዘንድሮው ዓመት ደግሞ ከፍተኛ ድርቅ ተከስቶበታል።በዞኑ በ 6 ወረዳዎች ውስጥ በሚገኙ ከ 86 በላይ ቀበሌዎች በተከሰተው ድርቅ ፣የዝናብ እጥረትና የዝናብ መዘግየት...
“ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ከሕዝብ የተሰጠ ኃላፊነትን መወጣት ይገባል” የደብረ ብርሃን ምክር...
ደብረ ብርሃን: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት አራተኛ ዙር 10ኛ ዓመት 39ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ተካሄዷል።
የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባዔ መንግሥቱ ቤተ ፤ ምክር ቤቱ በሕግ የተሰጠውን ኃላፊነት በመወጣት...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት የቀረቡ ሹመቶችን መርምሮ አጸደቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 6ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን አካሂዷል።
ጉባኤው በዕለቱ በአስፈጻሚው አካል የቀረቡ ሹመቶችን መርምሮ በማጽደቅና የ2016 በጀት ዓመት ማስፈጸሚያ በጀት መርምሮ አጽድቋል።
በዚህም መሰረት፡-
1....
“የአፍሪካ ቀጣና የድንበር መሬት ፍኖተ ካርታ ሊዘጋጅ ነው” ኢጋድ
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጣናዊ ትስስራቸውን በማጠናከር ለቀጣናው ሰላምና እድገት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ኢጋድ አስታውቋል።
18ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ትናንት ሲካሄድ የኢጋድ ዋና...
“ከ160 ሺህ ሄክታር በላይ በኾነ መሬት የለማ ሰሊጥ እየተሰበሰበ ነው” የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና...
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ቆላማ አካባቢዎች በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል አንደኛው ሰሊጥ ነው፡፡ በክልሉ ምዕራብ ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር እና ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞኖች ደግሞ በስፋት ይመረታል፡፡
የምዕራብ ጎንደር ዞን...








