“በጀቱን በተገቢ ኹኔታ በመጠቀም የሀብት ብክነት እንዳይገጥም መሥራት ይኖርብናል” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 39ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን አካሂዷል። በ2016 በጀት ዓመት የገቢ አሰባሰብን በማሳደግና በጀቱን በተገቢ ኹኔታ በመጠቀም የሀብት ብክነት እንዳይገጥም መሥራት እንደሚያስፈልግም ተገልጿል፡፡ የከተማ...

ስለ እግር ኳስ ብዙ በማይወራለት ምድር ኾኖም ዓለምን እያስገረመ ያለው ኮከብ።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኦልድትራፎርድ አሁንም እየተዘመረለት ነው ፤ ስለ እግር ኳስ ብዙ በማይወራለት ምድር ኾኖም ዓለምን እያስጨበጨ ያለ ኮከብ - ክሪስቲያኖ ሮናልዶ። አበቃለት ሲባል የጎመራው የኳስ ባለውለታ እግር ኳስን በልፋቱ ነግሶበታል ይሉታል ብዙዎች።...

“ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዳይመጡ የሰላሙ ኹኔታ እክል ፈጥሯል” የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ከልል ባሉ ዞኖች ትምርት ለማስጀመር በተደረገው ጥረት በአባዛኞቹ ዞኖች ትምህርት በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መጀመር ተችሏል፡፡ በክልሉ አብዛኛዎቹ ዞኖች ትምህርት ቢጀመርም ተማሪዎች በሚፈለገው መጠን በትምህርት ገበታቸው እየተገኙ እንዳልኾነ ነው የሚገለጸው፡፡...

ብልሹ አሠራርን የማይጠየፍ አመራርን እንደማይታገስ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምክርቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 39ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን አከናውኗል። በጉባዔው ላይ የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ከንቲባ በድሉ ውብሸት ለወቅታዊው የሰላም እጦት እና ቀውስ ብልሹ አሠራርና አሉታዊ...

“የሴፍቲኔት መርሐ ግብር ዜጎችን በሥራ ዕድል ተጠቃሚ ከማድረጉ ባሻገር ለከተማው ልማት አዎንታዊ ድርሻ እየተወጣ...

ጎንደር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ ከ23ሺህ በላይ ዜጎች የምግብ ዋስትና እና ሴፍቲኔት መርሐ ግብር ተጠቃሚ መኾናቸውን የጎንደር ከተማ ምግብ ዋስትና እና ሴፍቲኔት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ ሃድያ መሐመድ በጎንደር ከተማ ከ23ሺህ...