የክልሉ ሰላም እየተሻሻለ መምጣቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ።

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ካለፈው ሐምሌ ወር መጨረሻ አካባቢ ጀምሮ በክልሉ በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረው የሰላም እጦት ዘርፈ ብዙ ጉዳቶችን አስከትሏል። ሰብዓዊ ጉዳትን፣ ምጣኔ ሃብታዊ ድቀትን እና ቁሳዊ ውድመትን ያስከተለው ግጭት የሕዝቡ...

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም ይቀጥላሉ። ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎችን እያከናወነ ያለው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ከ ምድብ 5 እስከ 8 የሚካሄዱ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። የአምናው የዋንጫ ባለቤት ማንቸስተር...

“በመካከላችን የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በሰከነ ውይይት መፍታት ይገባል” የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሲኖር የመኖር ተስፋ ይሰነቃል ፤ ስለመለወጥ እና ማደግ ይታቀዳል ፤ ዛሬ ተወድዶ ነገም ይናፍቃል። በተቃራኒው ሰላም ሲናጋና ሲጠፋ ደግሞ ጭንቀት ፣ ተስፋ መቁረጥና ፍርሃት...

“በ2016 ስምንት የኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመርና ጣቢያዎች ግንባታ ይጠናቀቃሉ።”የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 በጀት ዓመት ስምንት የኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመርና ጣቢያዎች ግንባታ ተጠናቅቀው አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ። የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ተቋሙ ኃይል ማመንጨት፣ የመነጨውን ኃይል ማስተላለፍና...

“በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ጉዳት እንዳይደርስ በቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራ ላይ በቅንጅት እየተሠራ ነው” ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአየር ንብረት ለውጥ ሊኖር በሚችለው ድርቅና ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ በሚከሰተው ጎርፍ ጉዳት እንዳይደርስ በቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን...