የክልሉ ሰላም እየተሻሻለ መምጣቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ።

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ካለፈው ሐምሌ ወር መጨረሻ አካባቢ ጀምሮ በክልሉ በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረው የሰላም እጦት ዘርፈ ብዙ ጉዳቶችን አስከትሏል። ሰብዓዊ ጉዳትን፣ ምጣኔ ሃብታዊ ድቀትን እና ቁሳዊ ውድመትን ያስከተለው ግጭት የሕዝቡ...

“ፈጣን ውሳኔዎችን በመወሰን በኢንዱስተሪዎች ላይ የሚታየውን ችግር እየፈታን ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ ፋብሪካዎችን ተመልክተዋል። በጉብኝቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

“430 ሚሊዮን ብር ተመድቦ የድጋፍ እህል ለመግዛት ተወስኗል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት 430 ሚሊዮን ብር መድቦ በዝናብ እጥረት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ለመደገፍ የሚውል የእርዳታ እህል ለመግዛት መወሰኑን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታውቀዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች...

ወደ መማር ማስተማሩ ያልገቡ ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራቸው እንዲገቡ የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህር መምሪያ...

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው የሰላም እጦት ምክንያት ትምህርት ቤቶች በተያዘላቸው ጊዜ ወደ ሥራ ሳይገቡ ቆይተዋል፡፡ ይሁን እንጅ ክልሉ በሠራው ሰፊ የሕግ ማስከበር ሥራ አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራ ተመልሰዋል፡፡...

“የአማራ ክልልን ሕዝብ እወዳለሁ የሚል ሁሉ ለክልሉ ዘላቂ ሰላም ዘብ ይቁም” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅታዊ የክልሉን ኹኔታ የተመለከቱ ጉዳዮችን አብራርተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ የክልሉን የተሟላ ሰላም በአጭር ጊዜ ውስጥ እና በዘላቂነት በማረጋገጥ ወደ...