“የትምህርት ቁሳቁስ ዋጋ ከአምናው ቅናሽ አሳይቷል” የተማሪ ወላጆች
ባሕርዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ቤቱን በር ተሰናብተው ሲወጡ ኹሉም እየዞሩ ያዩታል፡፡ ከርመው ለመመለስ በልባቸው ተመኝተው ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ፡፡
ከመምህሮቻቸው የተቀበሉትን የትምህርት ውጤት መግለጫ ካርድ ላይ ያመጡትን ውጤት ለወላጆቻቸው አሳይተው እንዲደሰቱ ለማድረግ ፣አሊያም...
“የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እንሰራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማዋ ነዋሪዎች የሚያቀርቧቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰሩ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናገሩ።
በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና...
“የሆቴል ቱሪዝም ለማስደግ ለ45 ባለሀብቶች በሆቴል ኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ፈቃድ ሰጥተናል” የደብረ ብርሃን...
ደብረ ብርሃን: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ከተማ እድገቷ እየተፋጠነ ነው፡፡ ይሁን እንጅ በከተማዋ ደረጃቸዉን የጠበቁ ሆቴሎች አለመገንባታቸዉ ከዘርፉ የሚገኘዉን ጥቅም እንደጎዳው የከተማ አሥተዳደሩ ባሕልና ቱሪዝም ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
የከተማ አሥተዳደሩ ባሕልና ቱሪዝም...
ከደብረ ማርቆስ እስከ ባሕር ዳር ብቻ 1 ሺህ 226 ኢንዱስትሪዎች ሥራ አቁመዋል” አቶ...
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ከደብረማርቆስ እስከ ባሕር ዳር ብቻ 1 ሺህ 226 የሚኾኑ አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች በጸጥታ ችግር ምክንያት ሥራ ማቆማቸውን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኅላፊ...
“በመስኖ ስንዴ ለመሸፈን በእቅድ ከተያዘው መሬት 117 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል”የግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት 3 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለመሸፈን ታቅዶ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የተያዘውን እቅድ ከማሳካት አንጻር የሚያስፈልጉ ግብአቶች፣ የቴክኒክ ድጋፎች፣ የበጀት እና...








