“የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾኑ ኅብረተሰቡ ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል” የወልቃይት ጠገዴ...
ሁመራ: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ እና አካባቢው በጎ አድራጎት ማኅበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለሚገኙ የኢኮኖሚ አቅም ውስንነት ላለባቸው ተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አድርጓል።
የማኅበሩ ሰብሳቢ ሻለቃ ሙሉቀን አበበ በወልቃይት ጠገዴ...
ለአራት ትምህርት ቤቶች የዋግ ልማት ማኅበር 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የትምህርት...
ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ልማት ማኅበር በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።
ልማት ማኅበሩ ድጋፉን ያደረገው ከግብረ ሰናይ...
የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለቱ ምክር ቤቶች 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ ይካሄዳል።
የምክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ያቆብ ወልደሰማያት እንደተናገሩት መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም በሚካሄደው የመክፈቻ...
“መንግሥት በምክክር ሂደቱ የሚደረስባቸውን መግባባቶች ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኛ መኾኑን ማረጋገጡ ኮሚሽኑ የጀመራቸውን ተግባራት...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ ያደሩ ችግሮችን ብሔራዊ መግባባትን በመፍጠር ለመፍታት የተቋቋመ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ የሚያስችሉትን ሥራዎችን በመሥራት ላይ...
በዝናብ እጥረት እና በሌሎች ምክንያቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ እያደረገ መኾኑን የፌዴራል አደጋ ስጋት...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዝናብ እጥረት እና በሌሎች ምክንያቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ እያደረገ መኾኑን የፌደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
በአማራ ክልል በዝናብ እጥረት መከሰት ምክንያት 1 ሚሊዮን ወገኖች...








