ለክልሉ ሰላም መረጋገጥ እና ለመልካም አሥተዳደር መስፈን እንደሚሰሩ በባሕር ዳር...

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተከስቶ በነበረው የጸጥታ ችግር በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሰባታሚት ማዕከል ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ አንደኛ ዙር ተጠርጣሪዎች ስልጠናውን አጠናቅቀዋል። ሥልጠናው በሰላም አስፈላጊነት፣ በግጭቱ ስለደረሰው ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት፣ ...

“አፄ ቴዎድሮስ የሚማጸኑበት፣ ሁልጊዜም የሚመኩበት”

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኃያሉ ንጉሥ ይመኩበታል፣ ከዙፋናቸው ወርደው፣ ዘውዳቸውን አውልቀው፣ በትረ መንግሥታቸውን ጥለው ይሰግዱለታል፣ ኪዳን ያደርሱበታል፣ ቅዳሴ ያስቀድሱበታል፣ ኃይሉን ብርታቱን፣ ጥበቡን እና ጸጋውን ይሰጣቸው ዘንድ ይማጸኑበታል፡፡ ስሙ የሚመሰገንበትን፣ ክብሩ የሚገለጥበትን፣ ስጋና...

“በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ230 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የለማ ሰሊጥ እየተሰበሰበ...

ሁመራ: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰሊጥ በአማራ ክልል በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ በክልሉ ሰሊጥ በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች መካከል ደግሞ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከቀዳሚዎቹ ይጠቀሳል፡፡ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...

የሕገ-መንግሥት ትርጉምና ውሳኔ አፈፃፀም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ ከሕገ መንግሥት ትርጉም ጋር በተያያዘ በቀረቡ አቤቱታዎች...

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ትርጉምና የውሳኔ አፈፃፀም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ የሕገ መንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል እና ትርጉም አያስፈልጋቸውም በሚል የውሳኔ ሃሳብ ባቀረበባቸው ጉዳዮች...

“የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይኾናል” ትምህርት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚኾን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ...