“ባሕር ዳርን ዓለም አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ አልመን እንሠራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ እየተባለ ለሚጠራው የቱሪዝም ማዕከል የተፈጠረች እስክትመስል ድረስ ተፈጥሯዊ ፀጋዎቿ በርካታ ናቸው፡፡ የዓለማችን ረጂሙ ወንዝ ከምንጩ የሚነሳባት እና በኢትዮጵያ ታላቅ ከሚባለው የጣና ሐይቅ ዳርቻ የምትገኘው...

“በወጣቶች በጎ አድራጎት ሥራ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳን...

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ተሾመ ፈንታው ከሐምሌ1/2015 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነው የክረምት በጎ አድራጎት ሥራ ከ4 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ የልማት ሥራዎች ላይ ...

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ዛሬ ይከፈታል።

ባሕርዳር፡ መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሚገኙበት ዛሬ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች...

“የግንባታ ዘርፉ የክልሉን ሁለንተናዊ እድገት በማፋጠን በኩል ሚናው አይተኬ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገኙ ትልልቅ ፋብሪካዎችን እና የአገልግሎት ዘርፎችን የግንባታ ሂደቶች ተመልክተዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን በተመራው ከፍተኛ የመንግሥት...

“የክልሉ መንግሥት ለሀገር እና ለዜጎች መጠነ ሰፊ ፋይዳ ያላቸውን ኢንቨስተሮች በመሳብ ለሥራ እድል ፈጠራና...

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን የተመራ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኅላፊች ቡድን በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ የግሉ ዘርፍ ታላላቅ የኢንዱስትሪ መዳረሻዎን ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ...