የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከዓለም አቀፉ የሰነደ መዋእለ ንዋይ እና ኢንቨስትመንት ኢንስቲትዩት ጋር ስምምነት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከዓለም አቀፉ የሰነደ መዋእለ ንዋይ እና ኢንቨስትመንት ኢንስቲቲዩት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ለንደን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተካሄደ ሥነ ሥርአት ላይ ባለሥልጣኑ ለዩናይትድ ኪንግደም...
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱን ቀጥሏል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሊጉ 2ኛ ሳምንት መርኃ ግብር አካል የኾኑ ጨዋታዎች በዕለተ አርብ፣ ቅዳሜና እሑድ ይደረጋሉ።
አርብ ቀን 9፡00 ሀምበሪቾ ዱራሚ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፤ 12:00 ደግሞ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን ይጫወታሉ።
በመጀመሪያው ሳምንት መርኃ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ አጀንዳዎችን ላይ ተወያይቶ አጸደቀ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስከረም 28/2016 ዓ.ም በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተደረገው ንግግር ላይ የቀረበለትን ሞሽን አዳምጧል።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...
አሚኮ ወደ አዲስ ምእራፍ!
አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ በሚል አዲስ ስያሜና አቀራረብ መረጃዎችን ማቅረባችንን የምንቀጥል መኾኑን በአክብሮት እየገለጽን እርስዎም ገጾቻችንን 👉Like 👉 Follow 👉Subscribe በማድረግ እንዲወዳጁን እንጋብዛለን!
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
👇ቀጣዮችን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን የአሚኮ ቤተሰብ ይሁኑ
ድረገጽ https://www.ameco.et
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
ረምብል https://rumble.com/c/c-4646842
ቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ...








