“ለሀገር መታመን ኩራትም ስኬትም ነው” ታማኝ ግብር ከፋዮች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተቋማትና ግለሰቦች ግብርን በታማኝነት በመክፈል፣ ሀገርን በጋራ እናልማ ሲሉ ታማኝ ግብር ከፋዮች ጥሪ አቅርበዋል። በአምስተኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የዕውቅናና ምሥጋና መርሐ ግብር በፕላቲኒየም፣ በወርቅ እና ብር ደረጃ ...

ተጠባቂው የስፔን እና የስኮትላንድ ጨዋታ በስፔን አሸናፊነት ተቋጭቷል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2024 በጀርመን ለሚደረገው የአውሮፖ የወንዶች እግር ኳስ ዋንጫ ለማለፍ ሀገራት ትናንት ሐሙስ የማጣሪያ ጨዋታቸውን አድርገዋል። በዚህም መሠረት ስፔን ስኮትላንድን 2 ለ 0 ረትታለች። ➡ ላቲቪያ አርሜኒያን 2 ለ 1 ➡ኖርዌይ ቆጵሮስን...

በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢጃን በተካሄደው የምድብ ድልድል ሥነ ሥርዓት ላይ የቀድሞና የአሁን የእግር ኳስ ከዋክብት ተገኝተዋል። አዘጋጇ ኮትዲቯር ምድብ አንድ ላይ ከናይጄሪያ ኢኳቶርያል ጊኒ እና ጊኒ ቢሳው ጋር ተደልድላለች። ...

ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው 17ኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርእይ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው 17ኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርእይ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ ነው። ቀደም ሲል በየዓመቱ የሚካሄደው ኢትዮ-ኮን ዓለም አቀፋ የኮንስትራክሽን አውደ ርእይ በኮሮና ቫይረስ...

“ኢትዮጵያን በተመለከተ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል ልዩ አማካሪ ያወጡት...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 1/2016ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል ልዩ አማካሪ ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡት መግለጫ ኃላፊነት የጎደለው በመኾኑ ኢትዮጵያ እንደማትቀበለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ...