የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ በመስከረም ወር ምርጥ ተጫዋች እና አሠልጣኝ ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ የመስከረም ወር ምርጦች ሲታወቁ የቶትንሃሙ አሠልጣኝ በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ አሸናፊ ኾነዋል። የቶትንሃም አምበል ሰን ሁንግ ሚን የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሏል።
ሰን በመስከረም ወር በቶትንሃም ባደረጋቸው አራት...
“የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ በጠንካራ ፉክክር ማራኪ የእግር ኳስ ጨዋታ የሚታይበት ይኾናል” የምንጊዜም...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በአይቮሪኮስት አዘጋጅነት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከጥር 13 እስከ የካቲት11/2024 እንደሚካሄድ መርሐ ግብር ወጥቶለታል። 24 ሀገራትም በስድስት ምድብ መደልደላቸው ይፋ ተደርጓል።
በምድብ ሦሥት ...
በሩዝና አሳ ጥምር ግብርና የተሻለ ገቢ ለማግኘት እየሠሩ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በሩዝ ማሣ ውስጥ የዓሣ ጫጩት የማልማት ሥራ ተጀምሯል፡፡ በሥራውም በርካታ አርሶ አደሮች ተጠቃሚ እየኾኑ መጥተዋል፡፡
ሩዝ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የዓሣ ምርት የፎገራ ወረዳ የልማት...
“ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በሁለት ወራት ውስጥ 297 ሚሊዮን ብር ተሰብስቧል” የታላቁ ሕዳሴ ግድብ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እየተደረገ ያለው ሕዝባዊ ተሳትፉ በ2016 በጀት ዓመትም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነትና የሚዲያ ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ኀይሉ...
“በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የታየውን ውጤት ለመቀየር ከታች ጀምሮ የሚሰጠው ፈተና ይጠናከራል” የትምሕርት ምዘናና...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 2/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የገጠመውን የውጤት ማሽቆልቆል ለመቅረፍ ከታች ጀምሮ የሚሰጠው ፈተና እንደሚጠናከር የትምህርት ምዘናና የፈተናዎች አገልግሎት ገለጸ፡፡
በአገልግሎቱ የፈተና አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ወንደሰን ኢየሱስወርቅ ለውጤት መቀነስ አንዱ ምክንያት...








