በደቡብ ጎንደር ዞን የወባ ሥርጭቱ እየጨመረ በመኾኑ ኅብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የዞኑ ጤና መምሪያ አሳሰበ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወባ በሽታ በክረምት መግቢያ እና መውጫ ጊዜያት በስፋት ይከሰታል። በሽታው ቀድሞ ህክምና ካላገኘ ደግሞ ሞትን የሚያስከትል ነው። በተለይም አጎበርን በትክክል የማይጠቀሙ ፣ረግረጋማ አካባቢዎች እና ውኃ ባቆሩ ቦታዎች የሚኖሩ...
ማኅበረሰቡ በየአካባቢው የሚገኙ የአረንጓዴ አሻራ ችግኞችን እንዲንከባከብ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጠየቀ፡፡
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በአረንጓዴ አሻራ በ2015 ክረምት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን በላይ አዳዲስ ችግኞች መተከላቸው ይታወሳል፡፡ እነዚህን ችግኞች በአግባቡ እንዲጸድቁ እና ለሚፈለገው ዓላማ እንዲውሉ ማኅበረሰቡ መንከባከብ እንዳለበት ክልሉ አሳስቧል፡፡
የአማራ...
“ትምህርት ወድቋል ለማለት የሚቀድመን የለም፤ ነገር ግን እኔ ለትምህርት ጥራት ምን አስተዋጽዖ አድርጌያለሁ የሚል...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ዙሪያ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ሲነሱ ቆይተዋል፡፡ ትውልዱ ግብረ ገብነት እንዳይኖረው ከማድረግ ጀምሮ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ላይ ያልተማከለ ትምህርት ትውልድን ጎድቷል ሲባል ኖሯል፡፡
የትምህርት ሥርዓቱ በፈጠረው ክፍተት...
ጊዜያቸው ያለፈባቸው እና በአግባቡ ያልተቀመጡ መድኃኒቶች፣ ምግብ እና ምግብነክ ነገሮችን ላለመጠቀም ጥንቃቄ እንዲደረግ ጤና...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መድኃኒቶች፣ ምግቦች እና ምግብ ነክ ነገሮች በአቀማመጥ ችግር እና በመጠቀሚያ ጊዜያቸው አገልግሎት ላይ ካልዋሉ ለብልሽት ይዳረጋሉ፡፡ እነዚህን መድኃኒቶች፣ ምግቦች እና ምግብ ነክ ነገሮች መጠቀም ደግሞ የጤና ጉዳት ያስከትላል፡፡...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ፣ የፍኖተሰላም ከተማ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል መለስ መንግሥቴን ጨምሮ ከፍተኛ የምንግሥት የሥራ ኃላፊዎች...








