ጎንደር – የአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት 12 በሮችን ይጎብኙ

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙ ጊዜ የአጼ ፋሲል ግቢ በመባል የሚታወቀው ቦታ ስፋት 70 ሺህ ካሬ ሜትር ይሆናል፡፡ ግቢው ከ17ኛው እና 18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ መሪዎች ከነበሩት መካከል የስድስቱን አብያተ መንግሥታትና...

“እኛ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያን በወጉ የተረዳናት አይመስለኝም” ጣሰው ከበደ ከደቡብ ኢትዮጵያ ጋሞ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቆላ ከደጋ፤ ክረምት ከበጋ ኢትዮጵያ መልከ ብዙ ገጽታ እና እውነታ ያላት ጥንታዊትም ታሪካዊትም ሀገር ናት፡፡ ምንም እንኳን ስለኢትዮጵያ የውጭዎቹ አሳሾች አንጥረው እና አብጠርጥረው ቢያውቋትም የሚጽፉላትም ኾነ የሚነግሩላት የሚጠቅማትን...

“የአማራ ሕዝብ እንግዳ ተቀባይና ሰው ወዳድ ነው” የብልጽግና ፓርቲ ሰልጣኞች

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በባሕርዳር ሥልጠና እየወሰዱ ነው፡፡ በሥልጠናው የተገኙ መሪዎች የከተማዋን የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ የፓርቲው ሠልጣኞች የአማራ ሕዝብ ሰላም ወዳድ...

“የአማራ ክልል ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንደሚወራው አይደለም” የብልጽግና ፓርቲ ሰልጣኞች

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በመላው ሀገሪቱ በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮች ድርጅታዊ ሥልጠና እየሰጠ ነው። ሰልጣኞቹ ከመላው የሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የመጡ በመኾናቸው ኅብረ ብሔራዊነት ኢትዮጵያን የማጽናት ሌላኛው ተምሳሌት ነው ይላሉ። ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል...

“ከሁሉም ኢትዮጵያዊነት ይቀድማል” የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ “ከእዳ ወደ መንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ ለመሪዎቹ ስልጠና እየሠጠ ነው፡፡ በባሕርዳር እየሰለጠኑ የሚገኙት የፓርቲው መሪዎች በባሕርዳር የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል፡፡ ስልጠናው የመሪዎችን አቅም በማጎልበት፣ የጋራ ሀሳብ በማመንጨት እና...