ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሕዝቡ ሚና የጎላ ነው ተባለ።
ጎንደር: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ ወረዳ በመንግሥት የቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ወገኖች ችግሮችን በውይይት መፍታት ይገባል ብለዋል። አስተያየት ሰጭዎቹ መንግሥት በማኅረሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን መመለስ ይገባዋልም ነው ያሉት።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
የቱሪዝም ዘርፉን ወደ ነበረበት ለመመለስ ሁሉም ለሰላም መሥራት ይገባዋል ተባለ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል በርካታ የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ የቱሪዝም መዳረሻ መስህብ ቦታዎች ባለቤት ነው። የቱሪዝም ዘርፉ ካለው ምጣኔ ሃብታዊ ፋይዳ ባለፈ ሠፊ የሥራ እድል በመፍጠር ከፍተኛ...
ኢትዮጵያ በሮም የዓለም ምግብ ፎረም ላይ ተሞክሮዎቿን ታቀርባለች ተብሎ ይጠበቃል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጰያ በጣሊያን ሮም ዛሬ በተጀመረው የዓለም ምግብ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው።
በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በፎረሙ ላይ እየተሳተፈ ነው።
በአረንጓዴ ልማት፣ በመስኖ ስንዴ ልማት ምርትና ምርታማነት...
የፍርድ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ያለው እንዲኾን ጥረት እየተደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሐሰተኛ ምስክር፣ የመረጃና ማስረጃ እጦት፣ ብልሹ አሠራር እና መሰል ጉዳዮች በክልሉ የሚሰጠውን የፍትሕ ሥርዓት ጥራት እና ተዓማኔነት ጥርጣሬ ውስጥ ጥለውት ቆይተዋል፡፡
በተለይም ባለፈው ዓመት በፍርድ ቤቶች ለታየው የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት...
“የተጀመሩ የልማት ሥራዎች እንዲጠናቀቁ ለሰላም መስራት ይገባል” የእብናት ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእብናት ከተማ የመብራት ኃይል ማስፋፊያ ሥራ በጸጥታ ችግር ምክንያት ማቋረጡን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል ባለስልጣን የእብናት አገልግሎት መስጫ ማዕከል አስታወቀ፡፡
በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ከተማ አዲስ የተገነቡ ቤቶችን የ24 ሰዓት...








