“የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን በማበረታታት ከውጪ የሚገቡ ምርቶችን መተካት ይገባል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ምርት ማምረት የጀመሩ እና በማሽን ተከላ ላይ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን፣ የሸድ ግንባታ፣ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጠውን ዘመናዊ መናኻሪያ እና ሌሎችም የልማት እንቅስቃሴዎች በክልሉ የሥራ ኀላፊዎች ተጎብኝተዋል።...
የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነትም ከሁሉን አቀፍ ፅኑ ግንኙነት ወደ ኹኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብር እና...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመኾን በቻይና ታላቁ የሕዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል::
በሁለትዮሽ ውይይቱ ወቅት ፕሬዝዳንት ሺ በኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ሁነት ክቡር...
ምክር ቤቱ 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ በመካሄድ ላይ ነው።
ምክር ቤቱ በጉባዔው፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በደቡብ ኮሪያ እንዲሁም በህንድ ሪፐብሊክ መንግሥታት...
“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ያደረጉት ምክክር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ያደረጉት ምክክር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ያላትን ፍላጎት ያሳየችበት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር...
የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሲከበር ወቅቱ በሚጠይቀው ልክ ለሀገር በመሥራት ሊኾን እንደሚገባ ተገለጸ።
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ለኢትዮጵያዊያን የነጻነትና የሀገር ፍቅር መገለጫ መኾኑን የሚናገሩት የደብረ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የአፍሪካዊያን የነጻነት ምሳሌ መኾኑንም ያነሳሉ።
የታሪክ መምህሩ ግርማ አበበ...








