በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ እንዲሁም በኢትዮጵያ እና በህንድ መካከል የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ እንዲሁም በኢትዮጵያ እና በህንድ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛ ለማስቀረት የተደረገውን ስምምነት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጽድቋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ...
“በአማራ ክልል 497 ትምህርት ቤቶች ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ተመዝግቦባቸዋል” የአማራ ክልም ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ተከታታይ ሁለት ዓመታት እንደ ሀገር የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በትምህርት ሥርዓቱ ላይ ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት አስገዳጅ እንደኾነ አመላከች ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
በትምህር ሥርዓቱ ላይ የሚስተዋሉ ውስንነቶችን...
“የሕክምና ተቋማትን ደኅንነት ማስጠበቅ ይገባል” የባሕርዳር ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጸጥታ ችግር አገልግሎቱ ተስተጓጉሎ የነበረው በባሕርዳር ከተማ የሚገኘው ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ወደ መደበኛ ሥራው ተመልሷል።
ባለፉት ቀናት በአካባቢው በነበረው የጸጥታ ችግር ሕክምና ለማግኘት ችግር አጋጥሟቸው እንደነበር...
“8 ሺህ 434 ተማሪዎች 50 በመቶ እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል” ዶክተር ሙሉነሽ ደሴ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሐምሌ 19/2015 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተሰጥቷል፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠው ሀገር አቀፍ ፈተና የተመዘገበው ውጤት ትምህርት ላይ...
“በክልሉ 60 ተማሪዎች ከፍተኛ ወጤት አስመዝግበዋል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኅላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የክልሉን ውጤት ትንተና አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ነው።
በ12ኛ ክፍል ሀገር...








