“ለሕዝብ እታገላለሁ የሚል አካል ሁሉ ለሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት አብዝቶ ሊጨነቅ ይገባል” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪ እና የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው የክልሉን ወቅታዊ የሰላም ኹኔታ በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው ላይ በክልሉ የሰላም...

ጆሴ ሞሪንሆ ሮማንሊለቁ መኾናቸው ተሰማ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፖርቹጋላዊ አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆ በ2024 (እ.አ.አ) ከጣሊያኑ ክለብ ሮማ ጋር የነበራቸው የሦስት ዓመት ኮንትራት ውል የሚጠናቀቅ ይኾናል፡፡ ይህን ተከትሎም ክለቡ ሮማ ስለ ኮንትራት ማራዘሚያ ከሰሞኑ ጠይቋቸው ነበር፡፡ እሳቸውም...

በ2024 በጀርመን ለሚደረገው የአውሮፓ ዋንጫ ሀገራት የማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከምድብ ሦስት ማልታ ከዩክሬን፣ ከምድብ ሰባት ሊቱኒያ ከሀንጋሪ፣ ሰርቢያ ከሞንቴኔግሮ ፣ከምድብ ስምንት ፊንላንድ ከካዛኪስታን ይጫወታሉ። በተለይ በምድብ ሦስት የተደለደሉት እንግሊዝ እና ጣልያን ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት...

የኮሌራ ወረርሽኝን የተቆጣጠሩ አካባቢዎች ተሞክሮ ሊሰፋ እንደሚገባ የአማራ ከልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የኮሌራ በሸታ ተከስቶ ጉዳት አድርሷል፡፡ በሽታው በወረርሽኝ ደረጃ የተከሰተ በመኾኑ ክልሉ በሽታውን ለመቆጣጠር ሰፊ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በሽታውን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የበሽታው መነሻ ሊኾን የሚችለውን...

“ደሴ የሰላም መምህርት፣ የፍቅር እመቤት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን ታስተምሪያለሽና ምሥጋና ይገባሻል፣ ፍቅር ትነግስብሻለችና ክብር ያንስብሻል ፣ሰውነት ይገለጥብሻልና እጅ ይነሳልሻል ፣ አንድነት ከፍ ይልብሻልና መከበር ያንስብሻል ፣ መወደድ ይኖርብሻልና ሞገሥ ይገባሻል፣ ሰላምን ትጠብቂያለሽ እና...