“ባለመዘናጋት እና በቅንጅት በመሥራት እንቦጭን መታገል ይገባል”አያሌው ወንዴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንቦጭ አረም በጣና እና አካባቢው ላይ ከተከሰተ ከ10 ዓመት በላይ ኾኖታል። አረሙን ለመከላከል የኅብረተሰቡ ተሳትፎ አበረታች ነው። ተቀናጅቶ በመሥራት በኩል ግን አሁንም ውስንነቶች እንዳሉ ይነሳል። እንቦጭ ጣናን በማድረቅ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሪክስ ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሪክስ አባል ሀገራት ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያይተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

“በባለብዙ ወገን መድረኮች አካታችነትን ማረጋገጥ ተገቢ ነዉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ንግግር አድርገዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በንግግራቸው የቻይና-አፍሪካን ግንኙነት ጥንተ መሰረት እና እድገት አውስተው በቢአርአይ የመሰረተ ልማት ክንውን...

በከተማዋ ያለውን የኢንቨስትመንት ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ የኃይል አቅርቦት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ ያለውን የኢንቨስትመንት ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ የኃይል አቅርቦት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። በኢትዮጵያ ለኢንዱስትሪዎች ከፍተኛ ችግር እንደኾነ የሚነገረው የኃይል አቅርቦት ነው። የኃይል አቅርቦት ችግር ኢንዱስትሪዎች...

“በኮምቦልቻ ከተማ 4 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ምርት ገብተዋል” የኮምቦልቻ ከተማ...

ኮምቦልቻ፡ ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰፊ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ከሚስተዋሉባቸው ከተሞች መካከል ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር አንደኛዋ ናት። አስፈላጊ የሚባሉትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን ያሟላችው ከተማዋ የበርካታ ባለሀብቶችን ቀልብ ትስባለች። ነግደው ማትረፍ የሚሹ ሁሉ ለሥራና...