በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሦስተኛ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት ባየር ሙኒክ ከጋላታሳራይ ዛሬ ማታ ይገናኛሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምድብ አንድ የተደለደሉት ባየር ሙኒክ ከጋላታሳራይ እንዲሁም ማንቸስተር ዩናይትድ ከኮፕንሀገን ዛሬ ምሽት 1:45 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡ በተለይ የጀርመኑ ባየር ሙኒክ ከቱርኩ ጋላታሳራይ 52 ሺህ 600 ተመልካቾችን በሚይዘው...

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ በዚሁ መሠረት ቦርዱ፦ 1. ለፕሮፌሰር ዮናስ ጨቡዴ 2. ለፕሮፌሰር አህመድ ሙስጠፋ 3. ለፕሮፌሰር ኑርልኝ...

“ሁልጊዜ የሌሎች ሃሳብ ተከታዮች ብቻ ከመኾን ሃሳብ አመንጪዎች መኾን አለብን” ወጣቶች

ደሴ: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወጣቶችን በትክክለኛ ዓላማ የተጠቀሙ ሀገራት አዳዲስ ለውጦችን አሳይተዋል። በአንፃሩ ወጣቶችን ለሀገር የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ያልተረዱና ወጣቶችን በምጣኔ ሃብት፣ በማኅበራዊ እና በፖለቲካዊ አውዶች ታሳቢ ያላደረጉ ሀገራ ችግር ገጥሟቸዋል። ኢትዮጵያ ወጣቶች የሚበዙባት...

“ጥንታዊዉን የጋፋት ኢንዱስትሪ መንደር በማልማት የቱሪዝም ኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማጎልበት ሁሉም ሊረባረብ ይገባል” የደቡብ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ አቅራቢያ የሚገኘውን ጥንታዊውን የጋፋት ኢንዱስትሪ መንደር በማልማት የቱሪዝም ኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተገልጿል። አጼ ቴዎድሮስ ከሚታወሱባቸው ታሪካቸው ውስጥ አንዱ ሴባስቶፖል መድፍና የኢንዱስትሪ መንደራቸው ጋፋት...

ስመ ገናናነቱን ያጣው አያክስ አሠልጣኙን አሰናበተ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአያክስ አምስተርዳም ክለብ ከውጤት ማሽቆልቆል ጋር በተያያዘ ከአሠልጣኝ ሞሪስ ስቴጅ ጋር የነበረውን ውል ማቋረጡን አስታውቋል። በኔዘርላንድ ሊግ ኢሬዲቪዚ ታሪክ የአያክስ ክለብ ሰላሳ ስድስት ጊዜ በማሸነፍ ባለደማቅ ታሪክ ነው፡፡...