የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ስምንት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምድብ ስድስት ላይ የተደለደሉ ቡድኖች የሚያደርጓቸው ጨዋታዎችም ይጠበቃሉ። የሞት ምድብ በተሰኘው ምድብ ስድስት የእንግሊዙ ኒውካስትል ዩናይትድ ከጀርመኑ ቦሪሲያ ዶርትመንድ ፤ የፈረንሳዩ ፒኤስጂ ከ ጣሊያኑ ኤሲ ሚላን ይጫወታሉ። ምድቡን በሁለት ጨዋታ...

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ይጀመራል፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፕሪምየር ሊጉ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ ሻሸመኔ ከተማ ከሲዳማ ቡና ፤ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚያደርጉት ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ቀን 9...

የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወታደራዊ መስኩ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ትሥሥር ለማሳደግ እንደሚሠሩ ገለጹ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናት የካበተ የሠራዊት ግንባታ ያላት በመኾኑ ከሀገሪቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሠሩ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀንን አስመልክቶ የሠራዊቱን ታሪክ፣ ተጋድሎና...

በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች እስካሁን የቀረበው ድጋፍ በቂ ባለመኾኑ ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሰሜን ጎንደር ዞን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ድርቁ ያስከተለው ችግር ሰፊ በመኾኑ ሰዎች አካባቢያቸውን እየለቀቁ መኾናቸውም ተነግሯል። አርሶ አደር ኀይሉ መንግሥቴ በሰሜን ጎንደር ዞን የጠለምት ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በ2015/16 የምርት ዘመን በተከሠተው ድርቅ ምክንያት ሰብል አልበቀለም ፤...

“ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችንን በዘላቂነት ለመፍታት በጋራ የመሥራት ባሕልን ማዳበር ይገባል” የምጣኔ ሀብት መምህር መለሰ...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ኢትዮጲያ ባሉ የጋራ የአኗኗር ዘይቤን የሚከተሉ ሀገራት ውስጥ በጋራ መሥራት ውጤታማ ያደርጋል። ምርታማነት እንዲያድግ፣ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትም እንዲጎለብት በጋራ የሚከናወኑ እንደ ደቦ ፣ ወንፈል እና የመረዳጃ ዕድሮች በራስ...