“አንድ ዓመት ራስን ለመለወጥ ከበቂ በላይ ነው” በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ

ደሴ: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓላማ ያለው ሰው ፈተና አያስፈራውም፣ ዳገት አያደክመውም፣ ቆልቁለት አያሰለቸውም፣ እሾህና አሜካላው ከእርምጃው አያስቆመውም፣ ሐሩርና ውርጩ ከመጓዝ አያስቀረውም፣ ዓላማ ያለው ሰው ፈተናዎችን እያለፋቸው፣ በፈተናዎቹ ራሱን እያየባቸው፣ ለነገ...

የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ሥራ በየጊዜው በሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮች እየተፈተነ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ዓመታት በተከሰተው ጦርነት ምክንያት በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና እና የጥናት ሥራ መሥተጓጎሉን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ገልጿል። በዚህ ዓመትም በክልሉ በተከሰተው የሰላም መደፍረስ...

“ሁሉም የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች ለሰላም መረጋገጥ፣ ለሕግ የበላይነት መከበርና ለልማት በቁርጠኝነት ሊሠሩ ይገባል” የአማራ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ በጎንደር ከተማ የግምገማ መድረክ እያካሄዱ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

በአህጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት እና ማኅበራዊ ለውጥ ትልቅ አቅም የሚፈጥረው የስታርትአፕ ሽልማት በሳይንስ ሙዚዬም እየተካሄደ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአህጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት እና ማኅበራዊ ለውጥ በተለይም በገበያ ትስስር ፣ በልምድ ልውውጥ ፣ በቅንጅታዊ አሠራር ትልቅ አቅም የሚፈጥረው የዓለምአቀፍ የስታርታፕ ሽልማት በሳይንስ ሙዚዬም መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዝግጅቱ በግሎባል ኢኖቬሽን ኢኒሼቲቭ...

ለኤች አይ ቪ አጋላጭ ኹኔታዎችን እንዳይፈጠሩ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኤች አይቪ ስርጭትን ለመከላከል ዘርፈ ብዙ ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከእነዚህ ጥረቶች መካከል በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ያሉ ሠራተኞች ራሳቸውን እንዲጠብቁ እና ሌላውንም ለመጠበቅ የሚያስችላቸውን ዕውቀት እንዲያገኙ ሰፊ...