ኢትዮጵያ በ6ኛው የአፍሪካ ፍርድ ቤቶች የጋራ የውይይት መድረክ እየተካፈለች ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአልጀርስ ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 6ኛው የአፍሪካ ፍርድ ቤቶች የጋራ ውይይት መድረክ እየተሳተፈች ነው።
በመክፈቻ ፕሮግራሙ የአልጅሪያው ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ተቡኔ በተወካያቸው አማካኝነት መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸው አልጀሪያ ለአፍሪካ...
በአሲዳማነት የተጠቁ መሬቶችን በኖራ በማከም ምርትና ምርታማነት ማሳደግ መቻሉን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ...
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአሲዳማነት የተጠቁ መሬቶችን በኖራ በማከም ምርትና ምርታማነት ማሳደግ መቻሉን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። ዞኑ ተራራማነት የሚበዛበት አካባቢ በመኾኑ በዝናብ አማካኝነት ለም አፈሩ ሰለሚታጠብ እና ሌሎች አጋላጭ...
“ምዕራብ ጎንደር ዞን 190 ሺህ ኩንታል የሰሊጥ ምርት ወደ ማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል” የዞኑ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን 190 ሺህ ኩንታል ጥራቱን የጠበቀ ሰሊጥ ወደ ማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ አቶ ጌትነት በሪሁን እንደተናገሩት በዚህ ዓመት 980...
“በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር የድርቅ ተጎጅዎችን ለመደገፍ የሚሠራውን ሥራ አስቸጋሪ አድርጎታል” ዲያቆን ተስፋው ባታብል
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፉት ዓመታት የተከሰቱ ተደራራቢ ችግሮች ማኅበረሰቡን ለችግር እንዲጋለጥ አድርገውታል፡፡ በተለይም ደግሞ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተው ጦርነት 11 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሕዝብ ተፈናቅሎ እንደነበር የአማራ...
“በክልሉ የተከሰቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና...
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል በሚሠሩ ሥራዎች ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ...








