“የመንግሥት ዓላማ ሕዝብን መጥቀም እና ዘላቂ ሰላምን ማምጣት ነው” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሕብረ ብሔራዊነት ወንድማማችነት እና እህታማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በወረታ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና...

“ቅርብ ወራጅ 10 ብር …”

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው የትዝብት አምዳችን በባሕር ዳር ከተማ የሚስተዋለውን የከተማ ትራንስፖርት አገልግሎት አሠጣጥ እንዳስሳለን፡፡ የሥራ ባህሪዬ ስለሚጋብዘኝ በቀን ከአራት ጊዜ በላይ የከተማ አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎችን እጠቀማለሁ፡፡ አንድ ቀን ከሥራ ወጥቼ ወደ ቤቴ...

160 ሜትር የሚረዝመው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ግንባታ መጠናቀቁን የመከላከያ ኮንስትራክሽን አስታወቀ።

ደባርቅ፡ የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ከተጀመሩ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች መካከል የበለስ-መካነ ብርሃን አስፋልት መንገድ ሥራ ተጠቃሽ ነው። የዚህ አስፋልት መንገድ አካል የኾነው እና 160 ሜትር የሚረዝመው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ሥራ ተጠናቅቋል።...

በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተገኙበት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ...

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ...

ሳምንቱ በታሪክ! የማስታወቂያ ሥራ ፈር ቀዳጁ ውብሸት ወርቃለማሁ

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአንበሳ ማስታወቂያ ባለቤት እና የዘርፉ ግንባር ቀደም ሰው ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ በሀገራዊ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባልነት፣ በቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ኀላፊነት እንዲኹም በቀይ መስቀል እና ደም ባንክ አምባሳደርነት አገልግለዋል። የኢትዮጵያ ማስታወቂያ...