“ባለፉት ስድስት ወራት 176 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ከ1 ሺህ 280 በላይ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት...
ደሴ: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ወራት አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በበጀት ዓመቱ ለ5 ሺህ 600...
ኢትዮጵያ ለአህጉሩ እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክታለች” አምባሳደር ቆንጅት ሥነጊዮርጊስ
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለአህጉሩ እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክታለች፤ እያበረከተችም ትገኛለች ሲሉ አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ተናገሩ።
አምባሳደር ቆንጂት ኢትዮጵያ አህጉራዊ የምጣኔ ሃብት ትስስር ለመፍጠር ከምታደርገው ጥረት በተጨማሪ...
“ጽናት የወለደው ውጤት…”
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትዕግስት ዋለ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪ ናት። ከ2009 ዓ.ም በፊት ሥራ እየፈለገች ከወላጆቿ ጋር ትኖር ነበር። ሠርቶ በማደር ፈንታ የቤተሰብ ሌላ ጫና ኾኛለሁ ብላ...
ድርቁ ያስከተለው የሥርዓተ ምግብ ችግር!
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ በተለያዩ ጊዜያት የሚከሰተው ድርቅ የሀገሪቱ የጀርባ አጥንት በኾነው የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና እያደረሰ ይገኛል። አርሶ አደሮች ከእጅ ወደ አፍ የዘለለ ምርት እንዳያመርቱ አድርጎ...
ሰላም የሁሉም ነገር መጀመሪያም መጨረሻም መኾኑን በወረታ ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ ውይይት የተገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም የሁሉም ነገር መጀመሪያም መጨረሻም መኾኑን በወረታ ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ ውይይት የተገኙ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በደቡብ ጎንደር ዞን ከፎገራ ወረዳ እና ከወረታ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወረታ ከተማ...








