አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከዮርዳኖስ እና ከኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከዮርዳኖስ እና ከኩዌት አምባሳደሮች ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። በወቅቱም ኢትዮጵያ ከሁለቱ ሀገራት ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ተናግረዋል።...

አሚኮ በደሴ ከተማ የሚያስገነባው ባለ 14 ወለል ሕንጻ ለአጎራባች ክልሎችም ትልቅ የሚዲያ አበርክቶ እንደሚኖረው...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮ ሥራ አመራር ቦርድ ደሴ ከተማ የሚገነባውን ባለ14 ወለል ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ሕንጻ የግንባታ ሂደትን ባደረገው ጉብኝት ገምግሟል። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከአምስት መቶ 44 ሚሊየን ብር በላይ በኾነ...

በማር ምርት ላይ የተደቀነው ፈተና!

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል 82 በመቶ የሚኾነው ሥነ ምሕዳር ለንብ ማነብ ሥራ ምቹ መኾኑን የአማራ ክልል እንስሳት ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል። በክልሉ ከ7 ሺህ በላይ...

“ሕግ ማስከበር ዋነኛ ግቡ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት ማረጋገጥ ነው!” የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በወቅታዊ የክልሉ የሰላም ጉዳይ ላይ መልእክት አስተላልፏል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ ሕግ ማስከበር ዋነኛ ግቡ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት ማረጋገጥ ነው!...

ግዙፉ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ተመርቆ ምርት ማምረት እንደሚጀምር የክልሉ መንግሥት ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ የተገነባ ግዙፍ የሲሚንቶ ፋብሪካ ነው። ፋብሪካው በአፍሪካ ግዙፉ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሲሆን በቀን ከ10ሺ ቶን በላይ ሲሚንቶ...