መደበኛ ያልኾነ ፍልሰትን ከምንጩ ለማስቆም በጥምረት እየተሠራ መኾኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መደበኛ ያልኾነ ፍልሰትን ከምንጩ ለማስቆም በጥምረት እየተሠራ መኾኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት(IOM) ሪጅናል ዳይሬክተር ራና ጃበር እና...

“ከአራት ሚሊዮን ኩንታል በላይ የሩዝ ምርት ተሠብሥቧል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 ዓ.ም በጀት ዓመት 4 ሚሊዮን 188 ሺህ ኩንታል የሩዝ ሰብል መሠብሠቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል በዚህ ዓመት 101 ሺህ 883 ሄክታር መሬት በሩዝ ሰብል...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረውን የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በመኾን የሱስዋን ንዑስ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ጎብኝተዋል። የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረ ፕሮጀክት ሲኾን በኬኒያ ካጂያዶ ግዛት...

በዋግ ኽምራ ያለውን የመንገድ ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መንገድ መምሪያ ...

ሰቆጣ፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ያለውን የመንገድ ችግር ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መንገድ መምሪያ አስታውቋል። ከሰቆጣ - ጻግቭጂ ወረዳ የሚያገናኘው መንገድ በጦርነቱ ምክንያት ያጋጠመውን ችግር ተከትሎ...

“የአማራ ሕዝብ ለምክክር ኮሚሽኑ ለእያንዳንዱ ጉዳይ ብቁ የኾኑ ሰዎችን መምረጥ ይጠበቅበታል” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ እንዲፈቱለት የሚጠይቃቸው መሠረታዊ ጥያቄዎች አሉት። የሕገ መንግሥት ይሻሻልን፣ የወሰንና የማንነት ጥያቄ ይከበርልኝ፣ ፍትሐዊ የምጣኔ ሀብት ተጠቃሚነት ይኑር ፣ የሀሰተኛ ትርክት...