ለባለሃብቶች ምቹ የልማት ሥነ ምኅዳርን በመፍጠር የክልሉን የመልማት አቅም ማሳደግ እንደሚያስፈልግ በአማራ ክልል የሚገኙ...
አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሃብቶች በክልሉ ያለው የኢንቨስትመንት ፖሊሲ አሳሪ እና አጓጊ ባለመኾኑ በርካታ ኢንቨስተሮች ክልሉን በሚፈለገው ልክ እንዳያለሙ እንቅፋት መኾኑን አንስተዋል።
የፖሊሲ ማሻሻያዎችን በማድረግ ሳቢ የልማት ሥነ ምህዳርን የክልሉ አመራር...
በክልሉ ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶችን ተጠቅሞ መቅረፍ እንደሚገባ የአማራ ክልል...
አዲስ አበባ ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባለሀብቶች በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ከከፍተኛ አመራሮች ጋር የምክክር መድረክ አካሂደዋል።
ክልሉ ባለፉት ሦስት ዓመታት በሰሜኑ ጦርነት እንዲሁም አሁን ባለው ግጭት ከፍተኛ የኢኮኖሚ፣...
“በኮምቦልቻ ከተማ ዛሬ በተጀመረው የከንቲባ ችሎት 18 ጉዳዮች ታይተው አሥተዳደራዊ ውሳኔ ተሰጥቶባቸዋል”...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መሐመድ አሚን የሱፍ ባለጉዳዮችን እና ፈጻሚ ተቋማትን ፊት ለፊት በማገናኘት ጉዳያቸውን መፍታት የሚያስችለውን የከንቲባ ችሎት በዛሬው ዕለት አስጀመርዋል።
ችሎቱ ተመሳሳይነት ያላቸው ጥያቄዎችን በአንድ...
የሰሜን ሸዋ ዞን መንገድ መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት የ3 ድልድዮችን ግንባታ ሊያስጀምር ነው።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን መንገድ መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት የ3 ድልድዮችን ግንባታ ሊያስጀምር ነው። የመምሪያው ኀላፊ ሙሐመድ አሕመድ የተያዙ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጥራት እንደሚጠናቀቁ አስታውቀዋል። የድልድዮች መገንባት ማኅበራዊ...
ለአህጉራዊ ምጣኔ ሃብት መሳለጥ እና ለነፃ ንግድ ቀጣና ከፍተኛ ፋይዳ አለው የተባለለት የኢ-ኮሜርስ ማዕከል...
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካርጎ አገልግሎቱን ለማሳለጥ በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ በ50 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባውን የኢ-ኮሜርስ ማዕከል አስመርቋል። በመረሐ -ግብሩ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ...








