በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያየ የምርት ዓይነቶች የተሰማሩ አራት አምራች ኢንዱስትሪዎች ዛሬ ይመረቃሉ።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በተለያየ የምርት ዓይነቶች የተሰማሩ አራት አምራች ኢንዱስትሪዎች ይመረቃሉ። በምረቃ መርሐ ገብሩ ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

“ሀገራዊ የምክክር ሂደት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ በጥንቃቄ መመራት አለበት” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልሆች ችግሮቻቸውን በምክክር ይፈታሉ። በምክክር ደም ያደርቃሉ። በምክክር የዜጎቻቸውን ሞት ያስቀራሉ። ያልታረቁ ሀሳቦችን እያስታረቁ፣ ጦር መማዘዝን በመተቃቀፍ እየቀየሩ የሀገራቸውን አንድነት ያጠናክራሉ። ሀገራቸውንም በሥልጣኔ እና በልማት ከፍ ያደርጋሉ። ችግሮቻቸውን በጦርነት...

“ዓድዋ ለሀገር ቅድሚያ መስጠትን የተማርንበት የድል በዓላችን ነው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር )

ደሴ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ባሕል እና ቱሪዝም ጋር በመተባበር 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በወሎ ዩኒቨርሲቲ አክብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው አርበኞች፣ የዩኒቨርሲቲዉ የታሪክ ምሁራን እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ...

የክልሉን ሰላም በዘላቂነት ለማስጠበቅ መዘጋጀታቸውን የቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት ገለጹ።

ሰቆጣ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመቸውም ጊዜ በላይ የክልሉን ብሎም የኢትዮጵያን ሰላም በዘላቂነት ለማስጠበቅ መዘጋጀታቸውን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተመደቡ የቀድሞ የልዩ ኃይል አባላት ገለጹ። ረዳት ሳጅን ሙሐባው አባተ የተሰጠው ሥልጠና የነበረውን የተዛባ አመለካከት ቀይሮታል...

የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ለማቋቋም እየሠራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች ጋር በመተባበር ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው የሚገኙ ዜጎችን በአጠረ ጊዜ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ለማቋቋም እየሠራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም ገልጸዋል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ...