523 ሺህ 520 ኩንታል ማዳበሪያ በማዕከለዊ መጋዝን እና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ውስጥ መግባቱን የምዕራብ...
ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተገዛው 894 ሺህ 120 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ 523 ሺህ 520 ኩንታል ማዳበሪያ በማዕከለዊ መጋዝን እና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ውስጥ መግባቱን የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በምዕራብ...
ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር አቀፍ የአካባቢ ጥበቃ ንቅናቄን አስጀመሩ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር አቀፍ የአካባቢ ጥበቃ ንቅናቄን አስጀምረዋል። በአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የሚመራው ይህ ሀገር አቀፍ ንቃናቄ ለቀጣይ ስድስት ወራት ይቆያልም ተብሏል። "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" ንቅናቄው...
“ጽንፈኛ ኃይሎች ከአንድነታችን ለመነጠል የሚያደርጉት ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ተቀባይነት የለውም” የደጀን ወረዳ የየትኖራ ቀበሌ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት አሥተባባሪ እና የኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል አዘዘው መኮንን ከደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር በሠላም እና ፀጥታ ዙሪያ እንዲሁም የአከባቢውን ደኅንነት...
የፓርቲያቸውን ተልዕኮ በመፈፀም የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እንደሚሠሩ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ አባላት...
ወልድያ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፓርቲው በሁለት ዓመታት ውስጥ የሠራቸውን ሥራዎች፣ በኘሮግራሙ ያስቀመጣቸውን እና ከምርጫ ማግስት ለሕዝቡ ቃል የገባቸውን ጉዳዮች አፈፃፀም፣ ጥንካሬ እና ድክመት ስለመገምገሙ የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታደሰ...
“ወሰናችን ተከዜ ነውና ከትግራይ ሕዝብ ጋር በመልካም ጉርብትና እንኖራለን” የቆራሪት ከተማ ነዋሪ
ሁመራ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር "ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግር መትከል" በሚል መሪ መልዕክት በዞኑ ከቆራሪት ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መክሯል። በውይይት መድረኩም የአማራ ክልል ምክር...








