ናሚቢያ ኤች.አይ.ቪ እና የጉበት ቫይረስ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ እየሠራች ያለችው ሥራ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዓለም ካለው የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ ስርጭት ከግማሽ በላይ የሚኾነውን የሚሸፍኑት የአፍሪካ ምሥራቃዊ እና ደቡባዊ አካባቢዎች መኾናቸውን የአፍሪካ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል። በተጨማሪም ሁለት ሦስተኛ የሚኾነው የዓለማችን የጉበት ቫይረስ ሥርጭት...

በአማራ ክልል ”በኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የ312 ባለሀብት ኢንዱስትሪዎችን ችግር በመፍታት ወደ ማምረት ተግባር ማሸጋገር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ''በኢትዮጵያ ታምርት'' ንቅናቄ የ312 የባለሀብት ኢንዱስትሪዎችን ችግር በተቀናጀ መንገድ ለይቶ በመፍታት ወደ ማምረት ተግባር እንዲሸጋገሩ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ለሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዕጩ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂ እና ዕንባ ጠባቂዎች ምዝገባ 480...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ሥብሠባ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዕጩ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂ እና ዕንባ ጠባቂዎች ምዝገባ አፈፃፀም ሪፖርት እና ዝርዝር የምልመላ መስፈርቶች ላይ...

“በተሠራው ቅንጅታዊ ሕግ የማስከበር ሥራ በዞኑ አንጻራዊ ሰላም እየታየ ነው” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል...

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ዋለ አባተ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከክልሉ የጸጥታ ኃይል እና ከማኅበረሰቡ ጋር በቅንጅት በሠራው ሕግን የማስከበር ሥራ የዞኑ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነቀምቴ ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በምሥራቅ ወለጋ ዞን በተዘጋጀው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ለመገኘት ነቀምቴ ከተማ ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ...