ሰባተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አይ ካፒታል ከተሰኘ ተቋም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሰባተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው የፉይናንስ አካታችነት፤ የቀጣናው የኢኮኖሚ ጉዞ እና የኢትዮጵያ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል በቅርቡ የተሳታፊ ልየታ ሥራ እንደሚጀምር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር) እንደገለጹት ባለፈው ሳምንት የኮሚሽኑ ልዑካን ወደ ባሕር ዳር ከተማ በመሄድ ከመንግሥት ኀላፊዎች፣ ከሲቪክ ማኅበራት እና ከሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በክልሉ በጎንደር፣...

ለጽዱ ኢትዮጵያ 50 ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር በዲጂታል ቴሌቶን ለማሠባሠብ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፊታችን እሑድ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም ለጽዱ ኢትዮጵያ 50 ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር በዲጂታል ቴሌቶን ለማሠባሠብ እየተሠራ መኾኑን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ በዚህ የዲጂታል ቴሌቶን ላይ ጽዱ ኢትዮጵያን...

የብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የመጪው የክረምት ሥራዎች ትውውቅ መድረክ በጎንደር ከተማ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ "የዲሞክራሲ እሴት እና ባሕል ለብልጽግናችን" በሚል...

የምርታማነት ሳንካ የኾነው አሲዳማነት!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፈር አሲዳማነት በአፈር ውስጥ የሚገኙ እንደ ካልሼም፣ ሶዲየም፣ ማግኒዝየም እና ፖታሽየም የመሳሰሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ታጥበው ሲያልቁ እና በምትኩ እንደ አሉሙኒየም፣ ሃይድሮጅን እና ብረት (አይረን)...