“በ747 ተንቀሳቃሽ ቅርሶች ላይ ጥገና ተሠርቷል” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ጥንታዊ የኾኑ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ቅርሶች በስፋት ይገኛሉ። ታላላቅ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ሥፍራዎች ያሉበት የአማራ ክልል በታላላቅ ሥፍራዎቹ የበዙ ተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች አሉት። እድሜ ጠገብ...

“የዲሞክራሲ እሴትን ለመገንባት እና ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው” አቶ መለስ ዓለሙ

ጎንደር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወራት የባሕል ግንባታ ዘርፍ ግምገማ በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በግምገማ መድረኩ ከፌዴራል እና ከክልሎች የተወጣጡ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ነው። የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ሚኒስትር...

ማኅበረሰቡን ለግጭት የሚዳርጉ አመለካከቶችን እና አስተሳሰቦችን የመቀየር ሥራ እየተሠራ መኾኑን ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችን ፈትቶ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ማኅበረሰቡን ለግጭት የሚዳርጉ አመለካከቶችን እና አስተሳሰቦችን የመቀየር ሥራ እየተሠራ መኾኑን ሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ ፍሬሰንበት ወልደትንሣኤ...

“በግብርናው ዘርፍ ያሳካነውን ምርታማነት በኢንዱስትሪው በመድገም ኢኮኖሚያችን ልናሳድግ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

አዲስ አበባ፦ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኢክስፖን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስጀመሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ማግኘት ችለናል ብለዋል።በግብርናው ዘርፍ የመጣው...

ኢትዮጵያ የተወሰኑ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች እንደማትቀበል ገለጸች።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተወሰኑ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ ዛሬ ግንቦት 01 ቀን 2016 ዓ.ም...