ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ያሉ አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ እልባት ለመስጠት ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርኪዬ መንግሥት አመቻቺነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተደረገውን ውይይት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የሁለቱ ሚኒስትሮች ውይይት በሁለቱ ሀገራት መካከል ላሉ አለመግባባቶች መፍትሄ ሊያመጡ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ...

በአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የሸዋ ቀጣና የሁለት ወራት የመስክ ስምሪት የአፈጻጸም ግምገማ...

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የሸዋ ቀጣና የሁለት ወራት የመስክ ስምሪት የአፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ የኮማንዶ...

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በደም ልገሳ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና እና ምስጋና አገኘ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ደም በመለገስ እና በተዛማጅ ሰብዓዊ አገልግሎቶች ላበረከተው አስተዋጽኦ ተመስግኗል። በአማራ ክልል ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት 20ኛውን የደም ልገሳ ቀን...

“ማኅበረሰብን ይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ ምርምሩን፣ የማኅበረሰብ አገልግሎቱንና የቴክኖሎጅ ሽግግሩን ከግብርና ሥራ ጋር አብረን ማስኬድ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 6ኛ ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በተዘጋጀው የመትከያ ቦታ የአፕልና የደጋ ቡና ችግኝ በመትከል ተጀምሯል፡፡ መርሐ-ግብሩን ያስጀመሩት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) "ግብርናና...

“የትራፊክ እንቅስቃሴው ጤናማ እንዲኾን ማኅበረሰቡ በባለቤትነት መተባበር አለበት” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት መምሪያ

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የካቲት 17/2016 ዓ.ም ባስተላለፈው ዘገባ ባሕር ዳር ከተማ ውሰጥ ያለው የትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ መኾኑን መቃኘቱ ይታወሳል። "ቅርብ ወራጅ 10 ብር" በሚል ርእስ ባስነበበው የትዝብት አምዱ...