“የመንግሥት ሠራተኞች ስለሰላም በመምከር የታቀዱ ሥራዎችን ለመፈጸም ርብርብ ማድረግ አለባቸው” አቶ ፍስሐ ደሳለኝ

ወልድያ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ ሃሳብ ከወልድያ ከተማ እና ከሰሜን ወሎ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች እና የቡድን የሥራ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በክልሉ ያጋጠመው...

በነፋስ መውጫ ከተማ እና ላይ ጋይንት ወረዳ አሥተዳደሮች በቅንጅት የሰላም ኮንፍረስ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ታቦር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ እና የላይ ጋይንት ወረዳ አስተዳደሮች በቅንጅት ባዘጋጁት "ሠላም ለሁሉም ሁሉም ለሠላም" በሚል መራ ሀሳብ የተዘጋጀ ሀገራዊ፣ ወቅታዊ እና ሕዝባዊ የሠላም ኮንፈረንስ መካሄድ...

የሉማሜና አካባቢው ነዋሪዎች በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የሰላም መድረክ የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች ዋና ሥራ አስፈፃሚ አበባው ጌቴ፣ የ32ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ደርቤ ሽበሽ እና የምሥራቅ ጎጃም...

“የአየር ንብረት ለውጥ የወቅቱ አንገብጋቢ ፈተና ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ሃይድሮሜት ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዋል። ኮንፈረንሱ "አረንጓዴ አሻራ ለዘላቂ ቀጣናዊ የውኃ ሃብት አሥተዳደር ያለው አስፈላጊነት "በሚል መሪ...

የደምበጫ ዙሪያ ወረዳን ሰላም ለማረጋገጥ የነዋሪዎች ሚና ትልቅ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደምበጫ ዙሪያ ወረዳ የጨረቃ ከተማ ላይ በወቅታዊ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ሕዝባዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎጃም ዞን ደምበጫ ዙሪያ ወረዳ በየጨረቃ ከተማ “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም...