የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በሥነ ምግባሩ ብቁ፣ ታማኝ እና ሀገሩን የሚወድ ትውልድ ማፍራት እንደሚገባ ሙሉነሽ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን "የትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታን ለማጠናከር ከትምህርት ዘርፉ መሪዎች፣ ከትምህርት ቤት ርእሳነ መምህራን አና ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር ያዘጋጀውን የምክክር መድረክ...
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል ለማድረግ ወሳኝ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድን ሀገር ዕድገት ከሚያፋጥኑ ቁልፍ ጉዳዮች መካከል መረጃ አንዱ ነው፡ለዕድገት መሠረት የኾነውን መረጃ በማበልጸግ ብሎም ከመረጃ ላይ ተመስርቶ ዕቅድን በማቀድ መተግበር ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡ ከወሳኝ ኩነት ምዝገባ ሰባት...
435 ሺህ ተማሪዎችን መዝገቦ እያስተማረ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመማር ማስተማር ሥራውን በተሟላ መንገድ ለማስኬድ የክልሉ ወቅታዊ የሰላም እጦት እንቅፋት እንደኾነበት መምሪያው አስታውቋል። ተማሪ ደጀን አስፋዬ በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ ሕዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት...
በጋራ መምክር እና አቅጣጫ ማስቀመጥ ለጋራ ውጤት እንደሚጠቅም የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልኾኑ ድርጅቶች ጋር በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው። መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ያልኾኑ ድርጅቶች የጋራ ፎረም ...
ያልተጌጠበት ወርቅ
ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምድሯ ማዕድናት የመሉባት፣ ሃብት የበዛላት ፣ ያልተነካ ጸጋ የሚገኝባት ናት፡፡ በሁሉም አካባቢዎች አጀብ የሚያሰኙ ጸጋዎች በዝተውላታል፡፡ የተከማቹት ሃብቶች ሀገርን የሚያሳድጉ፣ ሕዝብን በሃብት ማማ ላይ የሚያቆናጥጡ ናቸው፡፡ ነገር ግን...








