የማዳበሪያ ፋብሪካ ፕሮጀክት ፦

17

✍️ ‎ላለፉት ጥቂት ወራት ከፍተኛ የኾነ ቦታውን ለፕላንት የማዘጋጀት ሥራ ከሞላ ጎደል እያለቀ ይገኛል
‎
✍️ ‎ጎዴ ላይ ለማዳበሪያ ፋብሪካ ሲባል ለሠራተኞች ብቻ 18 ሺህ ቤት ይገነባል
‎
✍️ ‎ፋብሪካው የአሞኒያ ፕላንት ፣ የዩሪያ ፕላንት ፣ የግራኑሌሽን ፕላንት ፣ የከረጢት ማሸጊያ ፕላንት ፕላንቶች አሉት
‎
✍️ ፕሮጀክቱ ጋዝ ካወጣንበት እስከ ጎዴ ድረስ የፓይፕ ላይን ዝርጋታ አለው
‎
✍️ ‎ወደ 500 የሚጠጉ ትራኮች ማዳበሪያውን አሽገው ወደየክልሉ የሚያሰራጩ አብሮት አለ
‎
✍️ ‎በድምሩ ከ 3 ቢሊዮን ዶላር ያላነሰ ኢንቨስትመንት ነው፤ በጣም ትልቅ ኢንቨስትመንት ነው
‎
✍️ ‎በከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር ነው እየመራን ያለነው
‎
✍️ ‎በተባለው ጊዜ ውስጥ ከምናጠናቅቃቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ማዳበሪያ ነው
‎(📍#ምክር_ቤት #የጠቅላይ_ሚኒስትሩ_ምላሾች)
‎
‎#የመደመር_መንግሥት!
‎
‎#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! 🇪🇹
‎
‎#ባሕር_ዳር #ኅዳር_18_2019_ዓ_ም
‎
‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
‎

Previous articleእርሷ አትደፈርም፤ ከሱ-35 ተዋጊ አውሮፕላኖች እስከ ዘመናዊ ድሮኖች ታጥቃለችና።