ለሥራ ፈጠራ ከፍተኛ ትኩረት በመሰጠቱ አበረታች ውጤት ተገኝቷል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 (አሚኮ) የንግድ ፈጠራ ሥራ ባለቤቶችን የማጠናከር እና የመደገፍ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራ እና ክሕሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገልጸዋል። ዓለም ዓቀፍ የንግድ ሥራ ፈጣሪዎች (ኢንተርፕርነርሺፕ) ሳምንት "ኢንተርፕርነርሺፕ ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ...

“የተማመኑ ታላቅ ታረክ ሠርተዋል፤ ሀገርንም አኩርተዋል”

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሚተማመኑ ጓደኛሞች ፍቅራቸው እስከ መቃብር ነው፡፡ መቃብርም አያስቀረውም ከዚያ አልፎም ይሻገራል፡፡ ከመቃብር በላይም ለታሪክ ተቀምጦ ሲነገር ይኖራል፡፡ የተማመኑ ሀገርን አስከብረዋል፡፡ የተማመኑ ችግሮቻቸውን በሰላም እና በፍቅር ፈትተዋል፡፡ ሀገርን አኩርተዋል፡፡...

ግብራቸውን በአግባቡ እንዲከፍሉ መንግሥት የንግድ ሕጉን እንዲያስከብር ነጋዴዎች ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግብራቸውን በአግባቡ እንዲከፍሉ መንግሥት የንግድ ሕጉን እንዲያስከብር አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ነጋዴዎች ጠይቀዋል፡፡ አቶ ጥላሁን ታየ በወረታ ከተማ ሆቴል ሥራ የቫት ተመዝጋቢ ነጋዴ ናቸው። የሒሳብ መዝገብ በመያዝ ይሠራሉ። ግብር...

ግብርን እንደ ዕዳ መቁጠር ለገቢ አሠባሠብ እንቅፋት ኾኗል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ከ947 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር ለመሠብሠብ አልሞ እየሠራ መኾኑን የአሥተዳደሩ ገቢዎች መምሪያ አሳውቋል። መምሪያው እስከ ኅዳር 13/2017 ዓ.ም...

ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የሰላም ግንባታ ሥራዎችን በውጤታማ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የሰላም ግንባታ ሥራዎችን በውጤታማ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው አህጉር አቀፍ ጉባዔ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ተካሄዷል። የሰላም...