ከ80 በመቶ በላይ የሚኾኑ አባውራዎች እና እማውራዎችን የጤና መድኅን አባል ማድረጉን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሲስተር ክሽን ወልዴ የክልሉ መንግሥት በርብርብ ከሚሠራቸው ተግባሮች መካከል የጤና መድኅን አገልግሎት አንዱ ነው ብለዋል፡፡ የጤና መድኅን አገልግሎት በዝቅተኛ የኑሮ...

“ዜጎችን በተሻለ የሕይዎት ደረጃ እና ጤንነት እንዲኖሩ ከማድረግ የበለጠ ምንስ ሰብዓዊነት አለ” ለገሰ ቱሉ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የካዛንቺስ የኮሪደር ልማት እስካሁን በከተማዋ ከተገነቡት የኮሪደር ልማት ሥራዎች በውስጡ ባስተሳሰራቸው ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች የተለየ ገጽታን የፈጠረ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የቀደመውን የአካባቢውን...

የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ (6ኛ ክፍል) እና የመካከለኛ ደረጃ (8ኛ ክፍል) ማጠናቀቂያ ስርትፊኬት ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ (6ኛ ክፍል)...

ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ስሚንቶ ወደ ገበያ ማቅረቡን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፍብሪካ አስታወቀ።

አዲስ አበባ:ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የኪነ ጥበብ እና የሀገሪቱ ሚዲያ ባለሙያዎች ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን ጎብኝተዋል። ለጉብኝቱ ተሳታፊዎች ማብራሪያ የሰጡት የኢስት አፍሪካ ናሽናል ዲስትሪቢውሽን ተወካይ አዳነ ዓለሙ ፋብሪካው ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ስድስት...

“ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና አካል ጉዳት”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰውን ልጅ እና የዲጂታል አስተውሎትን አጣምሮ በመያዝ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አሁን በደረስንበት ዘመን በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እና ውጤትም እያመጣ ይገኛል፡፡ በየትኛውም ሁኔታ ላይ ላሉ የሰው ልጆች አስገራሚ...