የአዲስ አበባ መንገዶች የነገውን ዕድገት ጭምር እንዲሸከሙ ተደርገው በጥራት እየተሠሩ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት እየተሠሩ የነበሩ እና አሁን ላይ የተጠናቀቁ የውስጥ ለውስጥ የማሳለጫ መንገዶችን፣ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን እንዲሁም ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ከንቲባ አዳነች አቤቤ...

ሕጻናትን መዳር ነገአቸውን ማበላሸት ነው።

ሰቆጣ: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት "ከቅሸነ" ቲያትር እና ፕሮሞሽን ጋር በመተባበር "ልጆችን በትምህርት እናሳድግ" በሚል መሪ መልዕክት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በሰቆጣ ከተማ በተለያዩ ኩነቶች አክብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ ሕጻናትን በመወከል...

በፎገራ ወረዳና ወረታ ከተማ አሥተዳደር ሲሰጥ የነበረው የሚሊሻ ሥልጠና ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳና ወረታ ከተማ አሥተዳደር ሲሰጥ የነበረው የሚሊሻ ሥልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቆ የምረቃ ሥነ ስርዓት ተካሂዷል። በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ የሀገር መከላከያ...

የሰላም አስከባሪና የሚሊሻ አባላት የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ እና የእነዋሪ ከተማ አሥተዳደር ለተከታታይ ቀናት ሲያሠለጥናቸው የነበሩ የሰላም አስከባሪና የሚሊሻ አባላትን አስመርቋል። ተመራቂዎች የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅና ኅብረተሰቡ ልማት...

የደሴ ከተማን ታሪክ የሚመጥኑ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾናቸውን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ...

ደሴ: ታኅሳስ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስተሩ አለሙ ስሜ (ዶ.ር) በደሴ ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። ሚኒስትሩ ከደሴ ከተማ አሥተዳደር መሪዎች ጋር በመኾን ነው የኮሪደር ልማት ሥራዎች፣ መናኻሪያ፣ አስፋልት መንገድ፣ ድልድይ፣...