ከ160 ሺህ በላይ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት አድርገዋል፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ወራት ከ160 ሺህ በላይ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ የውጭ ሀገራት የሥራ ሥምሪት ማድረጋቸውን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ዜጎች ክብራቸው፣ መብታቸው እና ደኅንነታቸው ተጠብቆ በሕጋዊ መንገድ...

“19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል የታለመለትን ዓላማ አሳክቷል” አቶ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር:- ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በፌዴሬሽን ምክር ቤት አሥተባባሪነት እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስተናጋጅነት በአርባምንጭ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። የታለመለትን ዓላማ ከፍ ባለ ደረጃ አሳክቶ መጠናቀቁንም...

“የልማት ሥራዎች ውጤታማ ኾነው እንዲቀጥሉ ድጋፋችንን እንቀጥላለን” አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማሥተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአማራ...

የዘመቻ ሥራ የወባ በሽታ ስርጭትን ቀንሷል።

ሰቆጣ: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የወባ ወረርሽኝ ለመግታት የዘመቻ ሥራ ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአንደኛው ሩብ ዓመት የወባ ወረርሽኝ ከነበረበት 42 በመቶ ወደ 52 በመቶ አድጓል። ይህን...

የመድኃኒት መላመድ ፈተና!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባክቴሪያዎች ራሳቸውን ለማቆየት መድኃኒቶችን የሚቋቋሙበት ወይንም የሚላመዱበት ተፈጥሯዊ ሂደት አላቸው። ይህም ጅናቸውን በመቀያየር በመድኃኒት እንዳይጠቁ ማድረግ ነው። የመድኃኒት ምላሽ አለመስጠት ወይንም የጀርሞች የመድኃኒቶች መላመድ ከዓለማችን የጤና ሥጋቶች ውስጥ...