የእናትነት ጥበብ እና ደግነትን ለሰላም ግንባታም ማዋል ይገባል።
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ ሴቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የከተማ አሥተዳድሩ...
ማንነት ድርድር አይደረግበትም።
ወልድያ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ራያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያሳለፈውን ውሳኔ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
በቆቦ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ የራያ አላማጣ፣ የራያ ባላ፣ የዛታ፣ የኦፍላ ወረዳዎች፣ የአላማጣ ከተማ እና የኮረም ከተማ...
አስተማማኝ እና ዘላቂ ሰላም በመገንባት ለሌሎች ሥራዎች አስቻይ ሁኔታን መፍጠር ይገባል።
ደሴ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች በወሎ ቀጣና በወቅታዊ ክልላዊ እና አካባቢያዊ ሁኔታዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በሀገር መከላከያ...
“የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሴቶች ሚና ከፍተኛ ነው ” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ደሴ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ በዓለም 115ኛ በኢትዮጵያ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን"50 ዓመት የሴቶች ድምጽ ለዕኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት...
ሴቶች የማሕጸን በር ጫፍ ካንሰር በመመርመር ራሳቸውን ማወቅ እና ጤናቸውን መጠበቅ አለባቸው።
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ የማሕጸን ጫፍ ካንሠር ምርመራ እና የግንዛቤ ፈጠራ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የአማራ ክልል ሴቶች፣...








