ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ እየገነባ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን...

ስኬታማ የልማት ፕሮጀክቶችን አሠራር መዋቅራዊ አድርጎ ማስቀጠል ይገባል።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የልማት ፍላጎት እና ማኅበራዊ አገልግሎት ማፋጠን የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን መገንባት ችለናል ብለዋል። በዚህም በበጀት ዓመቱ...

የገቢ አሰባሰብ ዘመኑ ተጨባጭ ውጤት የተመዘገበበት ነው።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የ2017 የገቢ ዘመን ተጨባጭ ውጤት የተመዘገቡበት እና የስኬት ዓመት መኾኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገልጿል። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ የገቢ ዘመኑ ፓርቲው ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ውጤታማ የገቢ አሠባሠብ ሥርዓት የተተገበረበት እና...

የሚተከሉ ችግኞች የጽድቀት መጠናቸው እንዲጨምር የመንከባከብ ኀላፊነት አለብን።

ጎንደር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎"ከካምፓችን ወደ ሕዝባችን" በሚል መርህ ለ7ኛ ጊዜ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የሠራዊት አባላት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ በጎንደር ከተማ አዘዞ ጠዳ ክፍለ...

በዘንድሮው መኸር ከ187 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚከታተላቸውን የግብርና፣ የውኃ እና ኢነርጂ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ፣ የመሬት ቢሮ እና...