በችግር ውስጥም ኾኖ ለሰብዓዊ መብት መከበር በትኩረት ተሠርቷል።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው የአማራ ክልልን ፍትሕ ቢሮ የሥራ አፈጻጸምም ገምግሟል። የቋሚ ኮሚቴ...
“የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመጠቀም የንግድ ሥርዓቱን ለማዘመን ተሠርቷል” የሰሜን ጎንደር ዞን
ደባርቅ: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እና የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደባርቅ ከተማ አካሂዷል። በየደረጃው ያሉ የማኅበረሰብ ክፍሎችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና ጤናማ...
አሁንም ችግሩ መፈታት ያለበት በሰላም ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማቱን የሥራ...
የክልሉን ሰላም በዘላቂነት ለመፍታት በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባ የቋሚ ኮሚቴ አባላት አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማቱን...
“8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሟል “ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሀብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚከታተላቸውን የግብርና፣ የውኃ እና ኢነርጂ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ፣ የመሬት ቢሮ እና የደንና...








