24 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ጥገና ማስወገዱን እንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል አስታወቀ።
እንጂባራ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፓዌ ወረዳ የ01 ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ትሁን ገነቱ 38 ዓመታቸውና የ3 ልጆች እናት ናቸው። የዘር ፍሬ ማምረቻ አካል ውስጥ በተፈጠረ ግዙፍ ዕጢ ምክንያት ወደ...
“የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ብለዋል።
የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች ከእኛ...
“የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ አቅጣጫዎችን በመተግበር ለሀገራዊ ዕድገት እና የልማት ድል እንረባረባለን” ድረስ...
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ እያካሄዱ ነው። በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች...
“የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማፋጠን ደረጃቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የመንገድ መሠረተ ልማቶች በስፋት እየተገነቡ ነው” የከተማና...
ጎንደር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትትዮጵያ ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ጉባኤ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን ( ዶ.ር) የመንገድ መሠረተ ልማቶችን መገንባት ሀገሪቱን ለማሳደግ...








