“ባሕር ዳር የጥር እንግዶቿን በወጉ እየተቀበለች በፍቅር እያስተናገደች ነው” ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ዛሬ በድምቀት ለሚከበረው የከተራ በዓል እና ለነገውም የጥምቀት በዓል የታቦታትን መውረጃ እና ማደሪያ ጎዳናዎችን በውኃ እና በሳሙና የማጽዳት መርሐ ግብር ከጠዋት ጀምሮ ተካሂዷል። በጽዳት እና...

አቶ አደም ፋራህ የከተራ እና የጥምቀት በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የከተራ እና የጥምቀት በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ አደም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት" ለመላው...

“እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና ኅብረ ብሔራዊ በዓላችን ነው። በሃይማኖታዊነቱ የኢየሱስ ክርስቶስን ከሰማያት ወርዶ፣ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቅ እናስብበታለን። ይሄም የጠፋውን አዳም ለመፈለግ የተደረገ ጉዞ...

የሁመራ ከተማ ወጣቶች የታቦታት ማለፊያ መንገዶችን አጸዱ።

ሁመራ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሁመራ ከተማ ወጣቶችና ሌሎች የማኅበረሰብ ክፍሎች ታቦታቱ ወደ ከተራ ቦታው የሚያልፉባቸውን መንገዶች አጥበዋል። የከተራ እና የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓቱ የሚከናወነው በተከዜ ወንዝ ዳርቻ...

በደሴ ከተማ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና የሃይማኖት አባቶች በተገኙበት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። በበዓልም ኾነ ከበዓላት ውጭ በአንድነት፣ በፍቅር እና በመተሳሰብ ነው የምንኖረው ያሉት በጽዳቱ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች የጥምቀት...